የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 4:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 4:5 መቅካእኤ

ከዚያም ጌታ በጽዮን ተራራ ላይና በዚያ በሚሰበሰቡትም ሁሉ ላይ በቀን ደመናንና ጢስን፤ በሌሊትም የሚንበለበለውን የእሳት ብርሃን ይፈጥራል፤ በክብሩ ሁሉ ላይ መጋረጃ ይሆናል፤