የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:2 መቅካእኤ

ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ፤ የተቀጠረችበት ወራት እንደ ተፈጸመ፥ ኃጢአትዋም እንደ ተሰረየ፥ ከጌታም እጅ ስለ ኃጢአትዋ ሁሉ ሁለት እጥፍ እንደ ተቀበለች ወደ እርሷ ጩኹ።