የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 42:16 መቅካእኤ

ዕውሮችንም በማያውቁት መንገድ አመጣቸዋለሁ፤ በማያውቁትም ጎዳና እመራቸዋለሁ፤ በፊታቸውም ጨለማውን ብርሃን አደርጋለሁ፤ ጠማማውንም አቀናለሁ። ይህን አደርግላቸዋለሁ፥ አልተዋቸውም።