የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 45:4

ትንቢተ ኢሳይያስ 45:4 መቅካእኤ

ስለ አገልጋዬ ስለ ያዕቆብ፥ ስለ መረጥሁትም ስለ እስራኤል ብዬ በስምህ ጠርቼሃለሁ፤ በቁልምጫ ስምህ ጠራሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም።