ትንቢተ ኢሳይያስ 49:13

ትንቢተ ኢሳይያስ 49:13 መቅካእኤ

ጌታ ሕዝቡን አጽናንቶአልና፥ ለችግረኞቹም ራርቶአልና ሰማያት ሆይ፥ ዘምሩ፥ ምድር ሆይ፥ ደስ ይበልሽ ተራሮችም ሆይ፥ እልል በሉ።