የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 50:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 50:10 መቅካእኤ

ከእናንተ ጌታን የሚፈራ፥ የአገልጋዩንም ቃል የሚሰማ፥ በጨለማም የሚሄድ፥ ብርሃንም የሌለው፥ ነገር ግን በጌታ ስም የሚታመን፥ በአምላኩም የሚደገፍ ማን ነው?