ትንቢተ ኢሳይያስ 53:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 53:11 መቅካእኤ

ከነፍሱ ሥቃይ ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ አገልጋዬ በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፤ ኃጢአታቸውንም ይሸከማል።