ትንቢተ ኢሳይያስ 53:4

ትንቢተ ኢሳይያስ 53:4 መቅካእኤ

በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ፤ ሕመማችንንም ተሸከመ፤ እኛ ግን እንደ ተመታ፥ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ፥ እንደ ስቃይተኛም ቈጠርነው።