ትንቢተ ኢሳይያስ 53:8

ትንቢተ ኢሳይያስ 53:8 መቅካእኤ

በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?