ትንቢተ ኢሳይያስ 54:12

ትንቢተ ኢሳይያስ 54:12 መቅካእኤ

የግንብሽንም ጉልላት በቀይ ዕንቁ፥ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቁ፥ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ።