ትንቢተ ኢሳይያስ 54:4

ትንቢተ ኢሳይያስ 54:4 መቅካእኤ

አታፍሪምና አትፍሪ፤ አትዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም።