ትንቢተ ኢሳይያስ 54:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 54:5 መቅካእኤ

ፈጣሪሽ ባልሽ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ ነው፤ የእስራኤልም ቅዱስ ታዳጊሽ ነው፥ እርሱም የምድር ሁሉ አምላክ ይባላል።