ትንቢተ ኢሳይያስ 55:12

ትንቢተ ኢሳይያስ 55:12 መቅካእኤ

እናንተም በደስታ ትወጣላችሁ በሰላምም ትሸኛላችሁ፤ ተራሮችና ኮረብቶች በፊታችሁ እልል ይላሉ፥ የሜዳም ዛፎች ሁሉ ያጨበጭባሉ።