ትንቢተ ኢሳይያስ 55:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 55:7 መቅካእኤ

ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ ጌታም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፤ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ።