ትንቢተ ኢሳይያስ 57:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 57:1 መቅካእኤ

ጻድቅ ይሞታል፥ ማንም ልብ አይለውም፤ ምሕረተኞችም ይወገዳሉ፥ ጻድቃን ከክፉ እንዲድኑ መወሰዳቸውን ማንም አያስተውልም።