ትንቢተ ኢሳይያስ 58:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 58:10 መቅካእኤ

ነፍስህንም ለተራበ ብታፈስስ፥ የተጨነቀውንም ነፍስ ብታጠግብ፥ ብርሃንህ በጨለማ ይወጣል ጨለማህም እንደ ቀትር ይሆናል።