ትንቢተ ኢሳይያስ 58:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 58:11 መቅካእኤ

ጌታም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።