ትንቢተ ኢሳይያስ 61:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 61:6 መቅካእኤ

እናንተ ግን የጌታ ካህናት ትባላላችሁ፤ ሰዎቹም የአምላካችን አገልጋዮች ብለው ይጠሩአችኋል፤ የአሕዛብን ሀብት ትበላላችሁ፥ በሀብታቸውም ትከብራላችሁ።