ትንቢተ ኢሳይያስ 62:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 62:5 መቅካእኤ

ጎልማሳም ድንግሊቱን እንደሚያገባ፥ እንዲሁ ልጆችሽ ያገቡሻል፤ ሙሽራም በሙሽራይቱ ደስ እንደሚለው፥ እንዲሁ አምላክሽ በአንቺ ደስ ይለዋል።