ትንቢተ ኢሳይያስ 63:9

ትንቢተ ኢሳይያስ 63:9 መቅካእኤ

በጭንቃቸው ሁሉ እርሱ ተጨነቀ፥ የፊቱም መልአክ አዳናቸው፤ በፍቅሩና በርኅራኄውም ተቤዣቸው፥ በቀደመውም ዘመን ሁሉ አንሥቶ ተሸከማቸው።