ትንቢተ ኢሳይያስ 65:19

ትንቢተ ኢሳይያስ 65:19 መቅካእኤ

እኔም በኢየሩሳሌም ሐሤት አደርጋለሁ በሕዝቤም ደስ ይለኛል፤ ከዚያም ወዲያ የልቅሶ ድምፅና የዋይታ ድምፅ አይሰማባትም።