ትንቢተ ኢሳይያስ 8:13

ትንቢተ ኢሳይያስ 8:13 መቅካእኤ

ልትቀድሱ የሚገባው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ብቻ ነው፤ ልትፈሩት የሚገባው እርሱን ነው፤ ልትንቀጠቀጡለት የሚገባውም እርሱ ነው።