ትንቢተ ኢሳይያስ 8:20

ትንቢተ ኢሳይያስ 8:20 መቅካእኤ

ወደ ሕጉና ወደ ምስክር ቃሉ ሂዱ! እነርሱም እንዲህ ያለውን ቃል ባይናገሩ የንጋት ብርሃን አይበራላቸውም።