የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የያዕቆብ መልእክት 1:13-14

የያዕቆብ መልእክት 1:13-14 መቅካእኤ

ማንም ሲፈተን “እግዚአብሔር ፈተነኝ፤” አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱስ ማንንም አይፈትንም። ነገር ግን እያንዳንዱ የሚፈተነው በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ነው።