ትንቢተ ኤርምያስ 11:20

ትንቢተ ኤርምያስ 11:20 መቅካእኤ

ነገር ግን ኩላሊትንና ልብን የምትመረምር በቅንም የምትፈርድ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ! ሙግቴን ገልጬልሃለሁና በእነርሱ ላይ የሚሆነውን በቀልህን ልይ።