ትንቢተ ኤርምያስ 13:23

ትንቢተ ኤርምያስ 13:23 መቅካእኤ

በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጉርጉርነቱን መለወጥ ይችላልን? እናንተ ክፋትን የለመዳችሁ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ።