ትንቢተ ኤርምያስ 14:7

ትንቢተ ኤርምያስ 14:7 መቅካእኤ

“ኃጢአታችን ብዙ ነውና፥ በአንተም ላይ ኃጢአትን ሠርተናል፤ ምንም እንኳ ኃጢአታችን ቢመሰክርብንም ስለ ስምህ ብለህ አቤቱ! አድርግ።