ትንቢተ ኤርምያስ 26:13

ትንቢተ ኤርምያስ 26:13 መቅካእኤ

አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፥ የአምላካችሁንም የጌታን ድምፅ ስሙ፤ ጌታም በእናንተ ላይ የተናገረውን ክፉ ነገር ይተዋል።