ትንቢተ ኤርምያስ 26:3

ትንቢተ ኤርምያስ 26:3 መቅካእኤ

ምናልባት ይሰሙ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ይመለሱ ይሆናል፤ እኔም ስለ ሥራቸው ክፋት ላደርግባቸው ያሰብሁትን ክፉ ነገር እተዋለሁ።