ትንቢተ ኤርምያስ 3:15

ትንቢተ ኤርምያስ 3:15 መቅካእኤ

እንደ ልቤም የሆኑ እረኞችን እሰጣችኋለሁ፥ በእውቀትና በማስተዋልም ያሰማርዋችኋል።