ትንቢተ ኤርምያስ 3:22

ትንቢተ ኤርምያስ 3:22 መቅካእኤ

“ከዳተኞች ልጆች ሆይ! ተመለሱ፥ ከዳተኛነታችሁንም እፈውሳለሁ።” “እነሆ፥ አንተ አምላካችን ጌታ ነህና ወደ አንተ መጥተናል።