ትንቢተ ኤርምያስ 30:17

ትንቢተ ኤርምያስ 30:17 መቅካእኤ

‘ማንም የማይሻት ጽዮን!’ ‘የተጣለች’ ብለው ጠርተውሻልና እኔ ጤናሽን እመልስልሻለሁ ቁስልሽንም እፈውሳለሁ፥ ይላል ጌታ።