ትንቢተ ኤርምያስ 30:19

ትንቢተ ኤርምያስ 30:19 መቅካእኤ

ከእርሱም ዘንድ የምስጋናና የዘፋኞች የሐሤት ድምፅ ይወጣል፤ እኔም አበዛቸዋለሁ አያንሱምም፥ እኔም አስከብራቸዋለሁ ታናሽም አይሆኑም።