ትንቢተ ኤርምያስ 37:9

ትንቢተ ኤርምያስ 37:9 መቅካእኤ

ጌታ እንዲህ ይላል፦ አይሄዱምና፦ “ከለዳውያን በእርግጥ ከእኛ ዘንድ ይሄዳሉ” ብላችሁ ራሳችሁን አታታሉ።