ትንቢተ ኤርምያስ 8:7

ትንቢተ ኤርምያስ 8:7 መቅካእኤ

እንዲሁም ሽመላ በሰማይ ጊዜዋን አውቃለች፤ ዋኖስና ጨረባ ዋልያም የመምጫቸውን ጊዜ ይጠብቃሉ፤ ሕዝቤ ግን የጌታን ፍርድ አላወቁም።