የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28

የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28 መቅካእኤ

ከዚያም በኋላ ቶማስን “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ ውስጥ አስገባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን፤” አለው። ቶማስም “ጌታዬና አምላኬ!” ብሎ መለሰለት።