የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 14:11

መጽሐፈ ኢያሱ 14:11 መቅካእኤ

ሙሴም በላከኝ ጊዜ እንደ ነበርሁ እንዲሁ ዛሬም ብርቱ ነኝ፤ ጉልበቴም በዚያን ጊዜ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ ዛሬ ለመዋጋት ለመውጣትም ለመግባትም ጉልበቴ ያው ነው።