የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 24:14

መጽሐፈ ኢያሱ 24:14 መቅካእኤ

“እንግዲህ አሁን ጌታን ፍሩ፥ በፍጹም ቅንነትና ታማኝነት አገልግሉት፤ አባቶቻችሁም በወንዝ ማዶ በግብጽም ውስጥ ያመለኩአቸውን አማልክት ከእናንተ አርቁ፥ ጌታንም አምልኩ።