የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 6:5

መጽሐፈ ኢያሱ 6:5 መቅካእኤ

ቀንደ መለከቱም ባለማቋረጥ ሲነፋ፥ የመለከቱን ድምፅ ስትሰሙ፥ ሕዝቡ ሁሉ ታላቅ ጩኸት ይጩኹ፤ የከተማይቱም ቅጥር ይወድቃል፥ ሕዝቡም ሁሉ እያንዳንዱ ወደ እርሷ አቅንቶ በቀጥታ ይገባል።”