ኦሪት ዘሌዋውያን 17:11

ኦሪት ዘሌዋውያን 17:11 መቅካእኤ

የሥጋ ሕይወት በደሙ ውስጥ ነውና፤ ደሙም ከሕይወቱ የተነሣ ያስተሰርያልና በመሠዊያው ላይ ለነፍሳችሁ ማስተስረያ እንዲሆን እኔ ለእናንተ ሰጠሁት።