ኦሪት ዘሌዋውያን 19:31

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:31 መቅካእኤ

“ወደ ሙታን መናፍስት ጠሪዎችና ወደ ጠንቋዮች አትሂዱ፤ በእነርሱም እንዳትረክሱ አትፈልጉአቸው፤ እኔ ጌታ አምላካችሁ ነኝ።