ኦሪት ዘሌዋውያን 26:4

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:4 መቅካእኤ

ዝናባችሁን በወቅቱ አዘንባለሁ፥ ምድሪቱም የተትረፈረፈ ምርትዋን ትሰጣለች፥ የሜዳው ዛፎችም ፍሬአቸውን ይሰጣሉ።