ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9 መቅካእኤ

ወደ እናንተም ዘወር ብዬ በበጎ እመለከታችኋለሁ፥ እንድታፈሩም አደርጋችኋለሁ፥ አበዛችሁማለሁ፤ ቃል ኪዳኔንም ከእናንተ ጋር አጸናለሁ።