የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 5:5-6

የሉቃስ ወንጌል 5:5-6 መቅካእኤ

ስምዖንም መልሶ፦ “አቤቱ! ሌሊቱን ሙሉ ብንደክምም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ፤” አለው። ይህንም ባደረጉ ጊዜ እጅግ ብዙ ዓሣ ያዙ፤ መረቦቻቸውም ተቀደዱ።