የማቴዎስ ወንጌል 10:28

የማቴዎስ ወንጌል 10:28 መቅካእኤ

ሥጋን የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንና ሥጋን በገሃነም ሊያጠፋ የሚችለውን እርሱን ፍሩ።