የማቴዎስ ወንጌል 14:30

የማቴዎስ ወንጌል 14:30 መቅካእኤ

ነገር ግን የነፋሱን ብርታት አይቶ ፈራ፤ መስጠም በጀመረም ጊዜ “ጌታ ሆይ! አድነኝ” ብሎ ጮኸ።