የማቴዎስ ወንጌል 24:24

የማቴዎስ ወንጌል 24:24 መቅካእኤ

ሐሰተኞች መሲሖችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፤ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ለማሳት ታላላቅ ምልክትንና ድንቅ ነገሮችን ያሳያሉ።