የማቴዎስ ወንጌል 26:35

የማቴዎስ ወንጌል 26:35 መቅካእኤ

ጴጥሮስም “ከአንተ ጋር መሞት ቢያስፈልግ እንኳ፥ ከቶ አልክድህም፤” አለው። ደቀ መዛሙርቱም ሁሉ እንደዚሁ አሉ።