የማቴዎስ ወንጌል 26:40

የማቴዎስ ወንጌል 26:40 መቅካእኤ

ወደ ደቀ መዛሙርቱም በመጣ ጊዜ ተኝተው አገኛቸው፤ ጴጥሮስንም እንዲህ አለው፦ “ከእኔ ጋር አንዲት ሰዓት እንኳ መትጋት አልቻላችሁምን?