የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 6:24

የማቴዎስ ወንጌል 6:24 መቅካእኤ

“ሁለት ጌቶችን ማገልገል የሚችል ማንም የለም፤ አንዱን ጠልቶ ሌላውን ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሌላውን ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።”